Assosa University

Day: February 5, 2025

ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዉ ስለሚኖራቸዉ ቆይታ ገለፃ ተደረገላቸዉ

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ጥር 27/ 2017 ዓ.ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዉ ስለሚኖራቸዉ ቆይታ ገለፃ አድርጎላቸዋል። በፕሮግራሙ ላይ የሬጂስትራር አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር ሀብታሙ ሽንቁጥ የካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል …

ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዉ ስለሚኖራቸዉ ቆይታ ገለፃ ተደረገላቸዉ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና እየተሰጠ ነዉ

(ጥር 27/2017 ዓ/ም) ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣዉ ፕሮግራም መሰረት ከጥር 26-30/2017 ዓ/ም በመደበኛ እና ቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም ትምህርታቸዉን ሲከታተሉ የቆዩ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና በዩኒቨርሲቲዉ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ በዛሬዉ የፈተና …

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና እየተሰጠ ነዉ Read More »

ዩኒቨርሲቲዉ በ2017 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዙሪያ ከባለ-ድርሻ አካላት ጋር ዉይይት አካሄደ

(ጥር 27/2017 ዓ/ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዙሪያ ከባለ- ድርሻ አካላት ጋር ዉይይት አድርጓል፡፡ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን …

ዩኒቨርሲቲዉ በ2017 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዙሪያ ከባለ-ድርሻ አካላት ጋር ዉይይት አካሄደ Read More »