የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ውጤታማ ለማድረግ በትብብር መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

(ጥረ 24/2017 ዓ/ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከአሶሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪ ጋር በመተባበር የልዩ ፍላጎት ትምህርት አተገባበር ዙሪያ ለርዕሳነ መምህራን፣ ለሱፐርቫይዘሮች፣ ለመምህራን እና ለባለ ድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ። በሥልጠናዉ ላይ …

የልዩ ፍላጎት ትምህርትን ውጤታማ ለማድረግ በትብብር መስራት እንደሚገባ ተገለፀ Read More »