የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሀገበር በቀል እውቀት ማዕከል በክልሉ ያሉ ነባር ባህላዊ እሴቶችን የማቆየት እና የማስተዋወቅ ሥራ እየሠራ መሆኑን ገለጸ
የዩኒቨርሲቲዉ የሀገበር በቀል እውቀት ጥናት ማዕከል በክልሉ ያሉ ነባር ባህላዊ እሴቶች፣ ክንውኖች፣ ምግቦችና ሌሎች የአከባቢውን ማህበረሰብ እውቀት በማሰባሰብ የማስተዋወቅ ስራ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል ፡፡በዚህ መነሻነት በቤኒሻንጉል ብሔረሰብ ዘንድ ተወዳጅነት ያላቸው …
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሀገበር በቀል እውቀት ማዕከል በክልሉ ያሉ ነባር ባህላዊ እሴቶችን የማቆየት እና የማስተዋወቅ ሥራ እየሠራ መሆኑን ገለጸ Read More »