የባህል ትውውቅ ላይ ያተኮሩ የኪነጥበብ ስራዎች ቀረቡ
የዩኒቨርስቲው ተማሪዎችን ማህበራዊ ግንኙነት ማጠናከር እንዲሁም የባህል ልውውጥን ዓላማ ያደረጉ የኪነጥበብ ስራዎች ቀረቡ።የሀገር በቀል እውቀት ጥናት ኦፊሰር ዶ/ር አልማዝ ደቼ በመክፈቻ ንግግራቸው “ተማሪዎች በሚማሩበት አካባቢ ያለውን ባህል እንዲያውቁ እንዲሁም የራሳቸውን …
የዩኒቨርስቲው ተማሪዎችን ማህበራዊ ግንኙነት ማጠናከር እንዲሁም የባህል ልውውጥን ዓላማ ያደረጉ የኪነጥበብ ስራዎች ቀረቡ።የሀገር በቀል እውቀት ጥናት ኦፊሰር ዶ/ር አልማዝ ደቼ በመክፈቻ ንግግራቸው “ተማሪዎች በሚማሩበት አካባቢ ያለውን ባህል እንዲያውቁ እንዲሁም የራሳቸውን …
A seminar by Dr. Meseret Mulugeta explores the impact of leadership styles on motivation in female volleyball premier league clubs.Held at the Natural Computational Science College the seminar aimed to …
𝐒𝐩𝐨𝐫𝐭𝐬 𝐋𝐞𝐚𝐝𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐑𝐞𝐬𝐞𝐚𝐫𝐜𝐡 𝐅𝐨𝐜𝐮𝐬𝐞𝐬 𝐨𝐧 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐕𝐨𝐥𝐥𝐞𝐲𝐛𝐚𝐥𝐥 Read More »
ታህሳስ 01/2017 ዓ/ምአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለንብረት አስተዳደር እና ለሚመለከታቸዉ የስራ ክፍል ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በመንግስት የንብረት አስተዳደር ህጎች እና አተገባበር ዙሪያ ለአራት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ፡፡በህግ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ በተዘጋጀዉ …
በመንግስት ንብረት አስተዳደር ህጎችና አተገባበር ዙሪያ ለሠራተኞች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ Read More »
Assosa University has launched an Erasmus+ information session aimed at providing insights on participation, securing funding, and understanding award criteria and best practices. The session was officially opened by Dr. …
𝐀𝐬𝐬𝐨𝐬𝐚 𝐔𝐧𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲 𝐋𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬 𝐄𝐫𝐚𝐬𝐦𝐮𝐬+ 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐒𝐞𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 Read More »
ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የዩኒቨርሲቲያችን ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ከህዳር 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ በመሆናቸዉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ለክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ መልካም የስራ ዘመን እንድሆንላቸዉ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ …
ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡ Read More »
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች አገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ስልጠናው በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተሰጠ ሲሆን ዓላማዉም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ደንብና መመሪያን ጠብቀው …
ዩኒቨርስቲው በአገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ Read More »
ህዳር 26/2017 ዓ/ምየስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ ባለሙያዎች እና የሚመለከታቸዉ የስራ ሃላፊዎች በዩኒቨርሲቲዉ እየተከናወኑ በሚገኙ የግንባታና መሰረተ ልማት፣ የምርምርና ማህብረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የመሥክ ምልከታ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።የፕሮጀክት አስተዳደር አጋርነትና …
የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የመስክ ምልከታ በመደረግ ላይ ይገኛል Read More »
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ሚዲያ ጋር በመተባበር ዘወትር ማክሰኞ ከአንድ ሰዓት ዜና በኋላ የሚተላለፍ ሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ነዉ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=izZKCMB4VJQ