የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ የጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ፊርማ ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተፈራረመ