አሶሳ ዩኒቨርሲቲ  ከአስር የክልል ሴክተር  መስሪያቤቶች  ጋር  የጋራ የመግባቢያ ሰነድ  ተፈራረመ

ዩኒቨርሲቲው ሰኔ 15/2ዐዐ9 ዓ/ም ከክልሉ ሴክተር መስሪያቤቶች ጋር በጋራ ለመስራት እንዲችል የውል ስምምነት / Memorandum of understanding/ ተፈራርሟል፡፡

 

በበጀት ዓመቱ ጥሩ የስራ አፈፃፀም ስመዘገቡ ሰራተኞች እውቅና ተሰጠ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ22/11/ዐ9 ዓ.ም በ2ዐዐ9 የበጀት ዓመት ጥሩ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ መምህራን ፣ የት/ት ክፍል ሀላፊዎች ፣ አስተባባሪዎች ፣ ቡድን መሪዎች እና መካከለኛ አመራሮች የምስክር ወረቀትና የገንዘብ ሽልማት አበረከተ፡፡

ያንብቡት…

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በክልሉ ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የማጠናከሪያ ት/ት በመስጠት ላይይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በሀምሌ ወር 2ዐዐ8 ዓ.ም በሶስቱም ዞኖች ለተውጣጡ በክልሉ የሚገኙ ተማሪዎችን ከክልል ት/ት ቢሮ ጋር በመሆን ምልመላውን ካደረገ በ|ላ ትምህርቱን በመስጠት ነበር ይህን የክረምት የመጠናከሪያ ፕሮግራም የጀመረው፡፡

ያንብቡት…

FH ኢትዮጵያ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳለዉገለፀ

ሀምሌ 29/2ዐዐ9 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፤የግብርናና የተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ መምህራን፣ የአልሙናይ ኢንዱስትሪ ትስስር እና የፋርም ዳይሬክቶሬቶች እና ባለሙያዎች በተገኙበት በባምባሲ ወረዳ ባሉ ሁለት ቀበሌዎች ላይ FH ኢትዮጵያ በሰጣቸዉ ስልጠና መሰረት የቁጥብ እርሻ ልማትን ተገባራዊ ያደረጉ አርሶ አደሮች ማሳ ጉብኝት አድርጓል፡፡ 

ያንብቡት…

The Universiyty Provides Deliverology Training for all Level Leaders
The Universiyty provided one day training for the presidents, College Deans , directors ,coordinators and department heads on August 15/2009 E.C. The objective of the training was to introduce the new concept of deliverology, higher education targets on deliverology as well as what is planning in deliverology and how it implements.
read more...

Assosa University’s Bamboo seedling plantation

The month of August is the commemorating month of the late Prime Minister Meles Zenawi death in the country level.

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በክልሉ ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የማጠናከሪያ ት/ት በመስጠት ላይይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በሀምሌ ወር 2ዐዐ8 ዓ.ም በሶስቱም ዞኖች ለተውጣጡ በክልሉ የሚገኙ ተማሪዎችን ከክልል ት/ት ቢሮ ጋር በመሆን ምልመላውን ካደረገ በ|ላ ትምህርቱን በመስጠት ነበር ይህን የክረምት የመጠናከሪያ ፕሮግራም የጀመረው፡፡

                                                 የ12ክፍል ተማሪዎች የኬሚስተሪ ትምህርት ሲከታተሉ

በተመሳሳይ መልኩ በ2ዐዐ9 ዓ.ም 3ዐዐ ተማሪዎችን ተቀብሎ የማጠናከሪያ ት/ት እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ገብተው እንዲማሩ ያደረ¹ቸው መስፈርቶች በነበሩበት ት/ት ቤት አብላጫ ውጤት ያስመዘገቡ መሆናቸው ዋነኛ መስፈርት ነው፡፡ ከዚህበተጨማሪም ተማሪዎቹ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የተሻለ ፈጠራ ያላቸው ተማሪዎች መሆናቸው  የESTM(engineering, science, technology and mathimatices) ማዕከል አስተባባሪ የሆኑት መ/ር ሃብታሙ ሽንቁጥ ገልፀዋል፡፡ በዚሁ ፕሮግራም ላይ ከመንግስት ትምህርት ቤት በተጨማሪም የግል ት/ቤት ተማሪዎችም ተጠቃሚ ሆኖዋል፡፡ ትምህርቱ የሚሰጥባቸው የት/ት አይነቶች ሒሳብ፣ ኬሚስትሪ ፣ፊዚክስ ፣ ባዮሎጂ ፣ አይ.ሲ.ቲ እናእንግሊዘኛ ሲሆን በት/ቤት ቆይታቸው ያላጠናቀቋቸውን የት/ት ምዕራፎች እንደገና በማጠናከር እና በጽንሰ የተማ[ቸውን ትምህርቶች በተግባር በማስደገፍ ትምህርቱን በበለጠ ተማሪዎች እውቀት እንዲቀስሙ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ይህም ዩኒቨርሲቲው ከሚሰጣቸው የማህበረሰብ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን የሚሰጠው ትምህርትም በዩኒቨርሲቲው በጀት የተደገፈ መሆኑን ማወቅ ተችሏል፡፡

የ10ክፍል ተማሪዎች በኬሚሰትሪብ የተግባር ልምምድ ሊያደርጉ


Copyright © 2016. All Rights Reserved.